ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2

Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? ክፍል 2 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።  የክርስቲያን አባቶች በሥነ-ጽሑፎቻቸው የመንፈሳዊው ጉዞ ግብ የሰውን ልጅ ወደ ሙሉ በሙሉ ወደ የተለየ ሕይወት መለወጥ እንደሆነ ይመሰክራሉ። ይህም ራስን ከፍ ማድረግን የገደለ እና በሌላ መልኩ ደግሞ ዳግም እንድንወለድ የሚያደርገን ነው። ኢጎአችንንስ እንግደል ሲባል ምን ማለት ነው? እንደገና የምንወለደውስ በምንContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2”

ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 1

Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ።  አሜን።  የመጀመሪያውና ከመላእክት ሁሉ ከፍ ብሎ የተሾመው ሳጥናኤል (ሰይጣን) እይታውን ከእግዚአብሔር አንስቶ ትኩረቱን ወደራሱ ሲያዞር የመጀመሪያው እራስን ከፍ የማድረግ የዘር ፍሬን አስገኘ፡፡ መንፈሳዊ ዓይኖቹን ከቅድስት ሥላሴ እይታ ፣ ከጌታ እይታ አነሣ፡፡ ራሱንም ተመለከተና ስለራሱ ማሰብ ጀመረ፡፡ እርሱም ዙፋኔን በከፍተኛው ስፍራ አደርጋለሁContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 1”

ጠላቶቻችሁን ውደዱ: ለምን?

እኔ ግን እላችኋለሁ ፣ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ ለሚያሳድዱአችሁ ጸልዩ፡፡ (ማቴዎስ 5: 44) ለምንድነው ይህንን ያዘዘው? ከጥላቻ ፣ ከመበሳጨት ፣ ቁጣ እና ቂም ፣ ነፃ ያወጣችሁ ዘንድ ፣ እንዲሁም ሁሉንም የሚወደውን የላቀ ስጦታ የሆነውን ለፍጹም ፍቅር ብቁ እንድትሆኑ ነው።  እግዚአብሔርን በመምሰል ሁሉንም ሰዎች እኩል መውደድ ካልተቻለ እንደዚህ ዓይነቱን ፍቅርን ማግኘት አትችሉም።  እግዚአብሔር ሰዎችን ሁሉContinue reading “ጠላቶቻችሁን ውደዱ: ለምን?”