Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። አሜን። የመጀመሪያውና ከመላእክት ሁሉ ከፍ ብሎ የተሾመው ሳጥናኤል (ሰይጣን) እይታውን ከእግዚአብሔር አንስቶ ትኩረቱን ወደራሱ ሲያዞር የመጀመሪያው እራስን ከፍ የማድረግ የዘር ፍሬን አስገኘ፡፡ መንፈሳዊ ዓይኖቹን ከቅድስት ሥላሴ እይታ ፣ ከጌታ እይታ አነሣ፡፡ ራሱንም ተመለከተና ስለራሱ ማሰብ ጀመረ፡፡ እርሱም ዙፋኔን በከፍተኛው ስፍራ አደርጋለሁContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 1”