የልብን የአትክልት ስፍራ ለማሳደግና ለመንከባከብ የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አበው ምክር እና በማስረጃ (እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦና ሕክምና ቴክኒኮች (ኮግኒቲቭ ቴራፒ)

በአረም የተዋጠን መስክ አትክልተኞቹ ምን እንደሚተከሉ መሬቱን እንዴት እንደሚሰሩ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ችግኞቻቸውን በመንከባከብ መስኩን ባማሩ አበባዎች የተሞላ ማድረግ ይቻላሉ። በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥም ፣ ኃጢአተኞች ኃጢያተኛ ሀሳቦችንና እፍኝቶች በንቃት ቢጠብቁና ቢከታተሉ የኃጢያት ልምምዶችንም በጾም በጸሎት በስግደት ቢያስወግዱና በንስሓ ሕይወት ውስጥ ቢመላለሱ ጥሩ መዓዛ ያላቸውን አበባዎችን (እሴቶችን) አዳብረው ወደ ቅድስና ሊደርሱ ይችላሉ።  በማስረጃ(እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦናContinue reading “የልብን የአትክልት ስፍራ ለማሳደግና ለመንከባከብ የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አበው ምክር እና በማስረጃ (እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦና ሕክምና ቴክኒኮች (ኮግኒቲቭ ቴራፒ)”