አበው የክርስትና እምነት እና የአኗኗር ዘይቤ አስተማሪዎች እንደመሆናቸው መጠን ምእመናን የተማሩትን መሠረታዊ መንፈሳዊ ፅንሰ ሀሳቦችን በሕይወታቸው ውስጥ በተግባር ላይ ለማዋል በተከታታይ መለማመድ እንደሚያስፈልግ በሚገባ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ክርስቲያናዊ በጎ ምግባሮች (Virtues) እንደማንኛውም ነገር በየቀኑ ልምምድ ማድረግን የሚጠይቅና የሌሎችንም ድጋፍ የሚፈልግ ነው። ምእመናን ከቅዳሴ መገልገያ መጽሐፍት፣ ካህናቱ ከሚሰጥዋቸው ስብከቶች ፣ ወይንም በንስሀቸው ወቅት ከመንፈሳዊ አባቶች ከሚሰጣቸው ምክርContinue reading “በቤት ውስጥ በየዕለቱ ሊደረጉ የሚችሉ በጎ መንፈሳዊ ልምምዶች (ከአበው ምክር)”
Tag Archives: ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
የልብን የአትክልት ስፍራ ለማሳደግና ለመንከባከብ የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አበው ምክር እና በማስረጃ (እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦና ሕክምና ቴክኒኮች (ኮግኒቲቭ ቴራፒ)
በአረም የተዋጠን መስክ አትክልተኞቹ ምን እንደሚተከሉ መሬቱን እንዴት እንደሚሰሩ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ችግኞቻቸውን በመንከባከብ መስኩን ባማሩ አበባዎች የተሞላ ማድረግ ይቻላሉ። በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥም ፣ ኃጢአተኞች ኃጢያተኛ ሀሳቦችንና እፍኝቶች በንቃት ቢጠብቁና ቢከታተሉ የኃጢያት ልምምዶችንም በጾም በጸሎት በስግደት ቢያስወግዱና በንስሓ ሕይወት ውስጥ ቢመላለሱ ጥሩ መዓዛ ያላቸውን አበባዎችን (እሴቶችን) አዳብረው ወደ ቅድስና ሊደርሱ ይችላሉ። በማስረጃ(እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦናContinue reading “የልብን የአትክልት ስፍራ ለማሳደግና ለመንከባከብ የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አበው ምክር እና በማስረጃ (እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦና ሕክምና ቴክኒኮች (ኮግኒቲቭ ቴራፒ)”
ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2
Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? ክፍል 2 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የክርስቲያን አባቶች በሥነ-ጽሑፎቻቸው የመንፈሳዊው ጉዞ ግብ የሰውን ልጅ ወደ ሙሉ በሙሉ ወደ የተለየ ሕይወት መለወጥ እንደሆነ ይመሰክራሉ። ይህም ራስን ከፍ ማድረግን የገደለ እና በሌላ መልኩ ደግሞ ዳግም እንድንወለድ የሚያደርገን ነው። ኢጎአችንንስ እንግደል ሲባል ምን ማለት ነው? እንደገና የምንወለደውስ በምንContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2”
የጻድቁ የአባ ሊባኖስ ድንቅ ታሪክ | Abba Libanos |
ጠላቶቻችሁን ውደዱ: ለምን?
እኔ ግን እላችኋለሁ ፣ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ ለሚያሳድዱአችሁ ጸልዩ፡፡ (ማቴዎስ 5: 44) ለምንድነው ይህንን ያዘዘው? ከጥላቻ ፣ ከመበሳጨት ፣ ቁጣ እና ቂም ፣ ነፃ ያወጣችሁ ዘንድ ፣ እንዲሁም ሁሉንም የሚወደውን የላቀ ስጦታ የሆነውን ለፍጹም ፍቅር ብቁ እንድትሆኑ ነው። እግዚአብሔርን በመምሰል ሁሉንም ሰዎች እኩል መውደድ ካልተቻለ እንደዚህ ዓይነቱን ፍቅርን ማግኘት አትችሉም። እግዚአብሔር ሰዎችን ሁሉContinue reading “ጠላቶቻችሁን ውደዱ: ለምን?”
በየቀኑ በእያንዳንዱ አፍታ እግዚአብሔርን ማየት ይፈልጋሉ?
እግዚአብሔርን ለማየት ከፈለግን መንገዱ ቀላል ነው ፡፡ 1 ኛ የቤተክርስቲያንን ምስጢራትን (ንስሀ እና ቁርባን) በሕይወታችን መተግበር፡፡ ምስጢር ብለን የምንጠራቸው አለምክንያት አይደለም፡፡ እነዚህ ምስጢሮች ወደ እራሱ ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሱንና የሚያዋህዱን ስለሆነ ነው፡፡ እግዚአብሔር ረቂቅ ስለ ሆ ነ በምክንያታዊነት እና በአእምሮ ሊታወቅ አይችልም። 2 ኛ ሰው ላይ መፍረድ አቁም ፡፡ የምትለው ትክክል ቢሆንም እንኳን በባልንጀራህ ላይ ያለውንContinue reading “በየቀኑ በእያንዳንዱ አፍታ እግዚአብሔርን ማየት ይፈልጋሉ?”
ቅድስናና ቅንነት በከብቶች በረት
በምስራቃዊው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በቅዱስነት የሚታወቀው ቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ እጅግ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ቅድስናን ተቀዳጅቷል፡፡ በዚህ ዘመን ብዙ በረከት የተሰጠው ትውልድ ከቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ ሕይወት ምን ይማራል? ወደ ቅድስና ላለመድረስ ምክንያት ብንዘረዝርም በዘመናት የኖሩት ቅዱሳን በፍርድ ቀን ይመሰክሩብናል፡፡ በተለይ ከቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ የምንማረው አለመለገምን ነው፡፡ በማወቅም ባለማወቅም ዛሬ ብዙዎቻችን በአገራችን ላይ በቤተ ክርስቲያናችን ላይContinue reading “ቅድስናና ቅንነት በከብቶች በረት”
እንዴት እንኑር?
“ዓለምን እንዴት እናስተካክለዋለን?” ብለው አይጠየቁ በምትኩ ፣ “ክርስቲያኖች እንዴት መኖር አለባቸው?” ብለው ይጠይቁ ፡፡ በተረፈ ውጤቱን ለእግዚአብሔርና ለታሪክ ይተውት፡፡ እንዴት መኖር አለብን? በመጀመሪያ ፣ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ ዓለም እንደመጣችና እና የታሪክ ውጤት አስቀድሞ ስለተወሰነ መጨነቅ ያቁሙ። ሁለተኛ ፣ ሰዎችን እንደ በእግዚአብሔር አምሳያ የተፈጠሩ ስለሆነ ውደዱ እንጂ ሰዎችን ለማሻሻል አይሞክሩ፡፡ ሦስተኛContinue reading “እንዴት እንኑር?”
ራዕይና ተልእኮ መግለጫ ሰነድ Vision/Mission Statement
ይህ የራዕይ ሰነድ ለአጥቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ይሆናል በሚል በምሳሌነት የተዘጋጀ ነው ማንኛውም ተቋም የራዕይ ሰነድን ጸሎትን ተንተርሶ ከአስተዳዳሪዎችና ከአባላቱ ጋር በገልጽ በመነጋገርና በመመካከር ቢያዘጋጅ በልምድና በግብታዊነት ከመጓዝ ይድናል። ይህንን ለሚመለከቱ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው። ራዕይ (Vision) ምን ማለት ነው?የተለያየ መልስ ሊኖረው ይችላል እንዴትስ ይመጣል? እንዴትስ ይሰጣል?የራሱ የሆነ የተለያየ መልስ ይኖረዋል በአጭሩ ግን ራዕይContinue reading “ራዕይና ተልእኮ መግለጫ ሰነድ Vision/Mission Statement”