በምስራቃዊው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በቅዱስነት የሚታወቀው ቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ እጅግ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ቅድስናን ተቀዳጅቷል፡፡ በዚህ ዘመን ብዙ በረከት የተሰጠው ትውልድ ከቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ ሕይወት ምን ይማራል? ወደ ቅድስና ላለመድረስ ምክንያት ብንዘረዝርም በዘመናት የኖሩት ቅዱሳን በፍርድ ቀን ይመሰክሩብናል፡፡ በተለይ ከቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ የምንማረው አለመለገምን ነው፡፡ በማወቅም ባለማወቅም ዛሬ ብዙዎቻችን በአገራችን ላይ በቤተ ክርስቲያናችን ላይContinue reading “ቅድስናና ቅንነት በከብቶች በረት”