አንድ ልጅ ሲወለድ ምን ኃጢአት እንደሚጠብቀው ስለማያውቅ ያለቅሳል፡፡ አንድ ሰው ሲሞት ግን ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ስለገባ ደስተኛ ነው፡፡ በዙሪያው ያሉት ሁሉ ግን በዚህ ምድር ላይ መቆየት ስላለባቸው ያለቅሳሉ፡፡ ለሞቱት ሰዎች እጅግ ማዘን አያስፈልግም ፣ በወንጌል ላይ ጌታ ቃል የገባውን የመኖሪያ ቤት እንዲሰጣቸው ወደ ጌታ መጸለይ ይሻላል፡፡ ሀዘን ሁሉንም ነገር ያጠፋል፡፡ ከጌታ የተቀበሉትን ሰላም ያጠፋል፡፡ በእረፍትContinue reading “ለሞቱት ሰዎች ማዘን ወይስ?”