በመስቀሉ ላይ ክርስቶስ ለሚያምኑና ወደ እርሱ ለሚመጡት ሁሉ ውሃና ደምን ለማውጣት ጎኑን በጦር ተወጋ:: ውሃው የኃጢአትን ርኩሰት ለማጠብ ደሙ ደግሞ የኃጢአትን ኃይል ለመከላከል። ኃጢአተኛው በውስጡ ጽድቁን ፣ ቅድስናውን እና ቤዛነቱን እንዲያገኝ የክርስቶስ ጎን በመስቀል ላይ የተከፈተበት ቀን ምነኛ የተባረከ ነው::
Category Archives: Holiness
የጻድቁ የአባ ሊባኖስ ድንቅ ታሪክ | Abba Libanos |
ቅድስናና ቅንነት በከብቶች በረት
በምስራቃዊው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በቅዱስነት የሚታወቀው ቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ እጅግ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ቅድስናን ተቀዳጅቷል፡፡ በዚህ ዘመን ብዙ በረከት የተሰጠው ትውልድ ከቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ ሕይወት ምን ይማራል? ወደ ቅድስና ላለመድረስ ምክንያት ብንዘረዝርም በዘመናት የኖሩት ቅዱሳን በፍርድ ቀን ይመሰክሩብናል፡፡ በተለይ ከቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ የምንማረው አለመለገምን ነው፡፡ በማወቅም ባለማወቅም ዛሬ ብዙዎቻችን በአገራችን ላይ በቤተ ክርስቲያናችን ላይContinue reading “ቅድስናና ቅንነት በከብቶች በረት”