ስምንቱ ክፉ ስሜቶች ወይም ሐሳቦች

ቅዱስ ካሲያን እንደሚለው ስምንት ክፉ ሐሳቦች አሉ። እነርሱም ከመጠን በላይ መብላት (ሆዳምነት) ፣ ወሲባዊ ብልሹነት (ብልግና) ፣ ከፍተኛ ስግብግብነት ፣ ኃይለኛ የመበሳጨት ስሜት (ቁጣ) ፣ ተስፋ መቁረጥ (ድብርት) ፣ ግድየለሽነት ፣ ለራስ ከፍ ያለ ግምት መስጠት (በራስ መተማመን)  እና ትዕቢት (ኩራት) ናቸው። ከስምንቱ ክፉ ስሜቶች ጋር የሚዛመዱት እነዚህ ስምንት ክፉ ሀሳቦች እንዴት ይድናሉ? 1. ከመጠንContinue reading “ስምንቱ ክፉ ስሜቶች ወይም ሐሳቦች”

ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2

Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? ክፍል 2 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።  የክርስቲያን አባቶች በሥነ-ጽሑፎቻቸው የመንፈሳዊው ጉዞ ግብ የሰውን ልጅ ወደ ሙሉ በሙሉ ወደ የተለየ ሕይወት መለወጥ እንደሆነ ይመሰክራሉ። ይህም ራስን ከፍ ማድረግን የገደለ እና በሌላ መልኩ ደግሞ ዳግም እንድንወለድ የሚያደርገን ነው። ኢጎአችንንስ እንግደል ሲባል ምን ማለት ነው? እንደገና የምንወለደውስ በምንContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2”

ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 1

Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ።  አሜን።  የመጀመሪያውና ከመላእክት ሁሉ ከፍ ብሎ የተሾመው ሳጥናኤል (ሰይጣን) እይታውን ከእግዚአብሔር አንስቶ ትኩረቱን ወደራሱ ሲያዞር የመጀመሪያው እራስን ከፍ የማድረግ የዘር ፍሬን አስገኘ፡፡ መንፈሳዊ ዓይኖቹን ከቅድስት ሥላሴ እይታ ፣ ከጌታ እይታ አነሣ፡፡ ራሱንም ተመለከተና ስለራሱ ማሰብ ጀመረ፡፡ እርሱም ዙፋኔን በከፍተኛው ስፍራ አደርጋለሁContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 1”