ቅዱስ አባ እንጦንስ እግዚአብሔር ቸር ከስሜት ተጸዕኖ የተላቀቀ የማያዳላ ከጊዜ በኃላ የማይለወጥ ነው፡፡ እግዚአብሔር መልካም በሚያደርጉ ሰዎች ላይ የሚደሰት እና እሱን ለሚያከብሩ ምህረትን የሚያደርግ ፣ በአንፃሩ ደግሞ በክፉ መንገድ የሚሄዱና በኃጢያት በወደቁ ሰዎች ላይ ፊቱን የሚያዞር ከሆነ አንድ ሰው እንዴት እግዚአብሔር የማይለወጥ ምክንያታዊ እና የማያዳላ ነው ብሎ ሊያስብና ሊናገር ይችላል? ለዚህ መልሱ እግዚአብሔር ደስ አይለውምContinue reading “ቅዱሳን አበው ስለ ሲኦል ምን አሉ?”
Category Archives: አበው
በቤት ውስጥ በየዕለቱ ሊደረጉ የሚችሉ በጎ መንፈሳዊ ልምምዶች (ከአበው ምክር)
አበው የክርስትና እምነት እና የአኗኗር ዘይቤ አስተማሪዎች እንደመሆናቸው መጠን ምእመናን የተማሩትን መሠረታዊ መንፈሳዊ ፅንሰ ሀሳቦችን በሕይወታቸው ውስጥ በተግባር ላይ ለማዋል በተከታታይ መለማመድ እንደሚያስፈልግ በሚገባ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ክርስቲያናዊ በጎ ምግባሮች (Virtues) እንደማንኛውም ነገር በየቀኑ ልምምድ ማድረግን የሚጠይቅና የሌሎችንም ድጋፍ የሚፈልግ ነው። ምእመናን ከቅዳሴ መገልገያ መጽሐፍት፣ ካህናቱ ከሚሰጥዋቸው ስብከቶች ፣ ወይንም በንስሀቸው ወቅት ከመንፈሳዊ አባቶች ከሚሰጣቸው ምክርContinue reading “በቤት ውስጥ በየዕለቱ ሊደረጉ የሚችሉ በጎ መንፈሳዊ ልምምዶች (ከአበው ምክር)”
የልብን የአትክልት ስፍራ ለማሳደግና ለመንከባከብ የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አበው ምክር እና በማስረጃ (እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦና ሕክምና ቴክኒኮች (ኮግኒቲቭ ቴራፒ)
በአረም የተዋጠን መስክ አትክልተኞቹ ምን እንደሚተከሉ መሬቱን እንዴት እንደሚሰሩ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ችግኞቻቸውን በመንከባከብ መስኩን ባማሩ አበባዎች የተሞላ ማድረግ ይቻላሉ። በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥም ፣ ኃጢአተኞች ኃጢያተኛ ሀሳቦችንና እፍኝቶች በንቃት ቢጠብቁና ቢከታተሉ የኃጢያት ልምምዶችንም በጾም በጸሎት በስግደት ቢያስወግዱና በንስሓ ሕይወት ውስጥ ቢመላለሱ ጥሩ መዓዛ ያላቸውን አበባዎችን (እሴቶችን) አዳብረው ወደ ቅድስና ሊደርሱ ይችላሉ። በማስረጃ(እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦናContinue reading “የልብን የአትክልት ስፍራ ለማሳደግና ለመንከባከብ የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አበው ምክር እና በማስረጃ (እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦና ሕክምና ቴክኒኮች (ኮግኒቲቭ ቴራፒ)”