በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሕዝቤ ሆይ ሕጌን አድምጡ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ:: መዝሙረ ዳዊት 77(78): 1 በዚህ መዝሙር ላይ ምንም እንኳን እግዚአብሔር እስራኤልን ከግብፅ ምድር የሚደንቁ ተአምራትን አድርጎ ቢያስወጣቸውም ከወጡም በኃላ ይህ ተአምራት በተለያየ መልክ ቢቀጥልም እስራኤል ግን እግዚአብሔርን አልሰማም:: መዝሙረ ዳዊት 77(78) ቁጥር 32 ላይ “ከዚህም ጋር እንደገና በደሉContinue reading “አቤቱ መልሰን ፊትህንም አብራ”