ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2

Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? ክፍል 2 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።  የክርስቲያን አባቶች በሥነ-ጽሑፎቻቸው የመንፈሳዊው ጉዞ ግብ የሰውን ልጅ ወደ ሙሉ በሙሉ ወደ የተለየ ሕይወት መለወጥ እንደሆነ ይመሰክራሉ። ይህም ራስን ከፍ ማድረግን የገደለ እና በሌላ መልኩ ደግሞ ዳግም እንድንወለድ የሚያደርገን ነው። ኢጎአችንንስ እንግደል ሲባል ምን ማለት ነው? እንደገና የምንወለደውስ በምንContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2”

በየቀኑ በእያንዳንዱ አፍታ እግዚአብሔርን ማየት ይፈልጋሉ?

እግዚአብሔርን ለማየት ከፈለግን መንገዱ ቀላል ነው ፡፡ 1 ኛ የቤተክርስቲያንን ምስጢራትን (ንስሀ እና ቁርባን) በሕይወታችን መተግበር፡፡ ምስጢር ብለን የምንጠራቸው አለምክንያት አይደለም፡፡ እነዚህ ምስጢሮች ወደ እራሱ ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሱንና የሚያዋህዱን ስለሆነ ነው፡፡ እግዚአብሔር ረቂቅ ስለ ሆ ነ በምክንያታዊነት እና በአእምሮ ሊታወቅ አይችልም። 2 ኛ ሰው ላይ መፍረድ አቁም ፡፡ የምትለው ትክክል ቢሆንም እንኳን በባልንጀራህ ላይ ያለውንContinue reading “በየቀኑ በእያንዳንዱ አፍታ እግዚአብሔርን ማየት ይፈልጋሉ?”