Category Archives: መንፈሳዊ
የጽሞና ጊዜ (Quiet Time)
ኢተፈጥሮአዊ ፣ ተፈጥሮአዊ እና ልዕለ ተፈጥሮአዊ የአይነ ልቦና ድርጊት
ቅዱሳን አባቶች የተለያዩ የመንፈሳዊ ሕይወት ገጽታዎችን ሁሉ በየዘመናቱ አስተናግደዋል፡፡ እናም የአይነ ልቦና መታወር ርዕሰ ጉዳይ የሰውን ልጅ ህመም እና ፈውስ በተመለከተ በጣም አስፈላጊ ከሆኑት መካከል ስለሆነ እነርሱም ስለዚህ ረዕስ ብዙ ብለዋል። ቅዱስ ማርቆስ የአይነ ልቦናን ሁኔታ በሦስት መልኩ ያስቀምጠዋል እነርሱም ከተፈጥሮ ከፍ ያለ(ልዕለ ተፈጥሮአዊ) እና ከተፈጥሮ ጋር ተቃራኒ የሆነው(ኢተፈጥሮአዊ) እና ተፈጥሮአዊ ናቸው። አንድ ሰው የእግዚአብሔርንContinue reading “ኢተፈጥሮአዊ ፣ ተፈጥሮአዊ እና ልዕለ ተፈጥሮአዊ የአይነ ልቦና ድርጊት”
ለሞቱት ሰዎች ማዘን ወይስ?
አንድ ልጅ ሲወለድ ምን ኃጢአት እንደሚጠብቀው ስለማያውቅ ያለቅሳል፡፡ አንድ ሰው ሲሞት ግን ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ስለገባ ደስተኛ ነው፡፡ በዙሪያው ያሉት ሁሉ ግን በዚህ ምድር ላይ መቆየት ስላለባቸው ያለቅሳሉ፡፡ ለሞቱት ሰዎች እጅግ ማዘን አያስፈልግም ፣ በወንጌል ላይ ጌታ ቃል የገባውን የመኖሪያ ቤት እንዲሰጣቸው ወደ ጌታ መጸለይ ይሻላል፡፡ ሀዘን ሁሉንም ነገር ያጠፋል፡፡ ከጌታ የተቀበሉትን ሰላም ያጠፋል፡፡ በእረፍትContinue reading “ለሞቱት ሰዎች ማዘን ወይስ?”
ስምንቱ ክፉ ስሜቶች ወይም ሐሳቦች
ቅዱስ ካሲያን እንደሚለው ስምንት ክፉ ሐሳቦች አሉ። እነርሱም ከመጠን በላይ መብላት (ሆዳምነት) ፣ ወሲባዊ ብልሹነት (ብልግና) ፣ ከፍተኛ ስግብግብነት ፣ ኃይለኛ የመበሳጨት ስሜት (ቁጣ) ፣ ተስፋ መቁረጥ (ድብርት) ፣ ግድየለሽነት ፣ ለራስ ከፍ ያለ ግምት መስጠት (በራስ መተማመን) እና ትዕቢት (ኩራት) ናቸው። ከስምንቱ ክፉ ስሜቶች ጋር የሚዛመዱት እነዚህ ስምንት ክፉ ሀሳቦች እንዴት ይድናሉ? 1. ከመጠንContinue reading “ስምንቱ ክፉ ስሜቶች ወይም ሐሳቦች”
ቅዱሳን አበው ስለ ሲኦል ምን አሉ?
ቅዱስ አባ እንጦንስ እግዚአብሔር ቸር ከስሜት ተጸዕኖ የተላቀቀ የማያዳላ ከጊዜ በኃላ የማይለወጥ ነው፡፡ እግዚአብሔር መልካም በሚያደርጉ ሰዎች ላይ የሚደሰት እና እሱን ለሚያከብሩ ምህረትን የሚያደርግ ፣ በአንፃሩ ደግሞ በክፉ መንገድ የሚሄዱና በኃጢያት በወደቁ ሰዎች ላይ ፊቱን የሚያዞር ከሆነ አንድ ሰው እንዴት እግዚአብሔር የማይለወጥ ምክንያታዊ እና የማያዳላ ነው ብሎ ሊያስብና ሊናገር ይችላል? ለዚህ መልሱ እግዚአብሔር ደስ አይለውምContinue reading “ቅዱሳን አበው ስለ ሲኦል ምን አሉ?”
መንፈሳዊ ሕይወት
1. መንፈሳዊ ሕይወት ከዚህ ዓለም ፍላጎቶች እና ስሜቶች ሁሉ የሚልቅ ውስጣዊ ሰላምን የሚያመጣ ሕይወት ነው ፡፡ 2. በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ዋናው ነገር ልብዎ ሰላም እንዲሆን መጣር ነው ፡፡ 3. ጌታ ወደ በልባችን ያለውን ጥልቅ ሀሳብ ፣ ፍላጎት እና ምኞት ይመለከታል፡፡ 4. ምድራዊ እቅዶችን እና ፍላጎቶችን ከልባችን ውስጥ ማስወገድ አለብን ፣ ከዚያ በኋላ ከጌታ ጋር በመሆንContinue reading “መንፈሳዊ ሕይወት”
በቤት ውስጥ በየዕለቱ ሊደረጉ የሚችሉ በጎ መንፈሳዊ ልምምዶች (ከአበው ምክር)
አበው የክርስትና እምነት እና የአኗኗር ዘይቤ አስተማሪዎች እንደመሆናቸው መጠን ምእመናን የተማሩትን መሠረታዊ መንፈሳዊ ፅንሰ ሀሳቦችን በሕይወታቸው ውስጥ በተግባር ላይ ለማዋል በተከታታይ መለማመድ እንደሚያስፈልግ በሚገባ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ክርስቲያናዊ በጎ ምግባሮች (Virtues) እንደማንኛውም ነገር በየቀኑ ልምምድ ማድረግን የሚጠይቅና የሌሎችንም ድጋፍ የሚፈልግ ነው። ምእመናን ከቅዳሴ መገልገያ መጽሐፍት፣ ካህናቱ ከሚሰጥዋቸው ስብከቶች ፣ ወይንም በንስሀቸው ወቅት ከመንፈሳዊ አባቶች ከሚሰጣቸው ምክርContinue reading “በቤት ውስጥ በየዕለቱ ሊደረጉ የሚችሉ በጎ መንፈሳዊ ልምምዶች (ከአበው ምክር)”