Blog

ንስሐ ጸሎት ለኢትዮጵያ

መጋቢት 5 2015 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ ጸሎት የተዘጋጀው የሚከተሉትን ነጥቦች ተመርኩዞ ነው፦ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 11 እንግዲህ አምላክህን እግዚአብሔርን ውደድ፥ ሕጉንም ሥርዓቱንም ፍርዱንምትእዛዙንም ሁልጊዜ ጠብቅ። ኦሪት ዘፀዓት መዕራፍ 195 ፤ አሁንም ቃሌን በእውነት ብትሰሙ ኪዳኔንም ብትጠብቁ ምድር ሁሉ የእኔ ናትና ከአሕዛብሁሉ የተመረጠ ርስትትሆኑልኛላችሁ፤ ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 15፤ ብትወዱኝ…

በሰላም ለመኖር ራስን ማየት

በአንድ ወቅት እጅግ ልባምና መልካም ወታደር ነበር። አንድ ቀን በወታደራዊ አገልግሎቱ ወቅት በወታደር ካምፕ ውስጥ አገልግሎቱን ጨርሶ ለመሄድ የሚሰናዳ ወታደር በሐዘን ተውጦ ተቀምጦ አገኘው።  መልካሙም ወታደር ወደ እሱ ቀረበና ‹ምንድነው ችግሩ? ጊዜህን በሰላም በመፈፀም እንደማንኛውም ሰው ከመደሰት ይልቅ ራስህን በእጆችህ ላይ አድርገህ ለምን ታዝናለህ? እኔ አሁን ከቤቴ የመጣ ደብዳቤ  ደረሰኝ ፣ ‘የወታደሩ መልስ ነበር። ’…

የክርስቶስ ጎን በመስቀል

በመስቀሉ ላይ ክርስቶስ ለሚያምኑና ወደ እርሱ ለሚመጡት ሁሉ ውሃና ደምን ለማውጣት ጎኑን በጦር ተወጋ:: ውሃው የኃጢአትን ርኩሰት ለማጠብ ደሙ ደግሞ የኃጢአትን ኃይል ለመከላከል። ኃጢአተኛው በውስጡ ጽድቁን ፣ ቅድስናውን እና ቤዛነቱን እንዲያገኝ የክርስቶስ ጎን በመስቀል ላይ የተከፈተበት ቀን ምነኛ የተባረከ ነው::

አቤቱ መልሰን ፊትህንም አብራ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሕዝቤ ሆይ ሕጌን አድምጡ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ:: መዝሙረ ዳዊት 77(78): 1 በዚህ መዝሙር ላይ ምንም እንኳን እግዚአብሔር እስራኤልን ከግብፅ ምድር የሚደንቁ ተአምራትን አድርጎ ቢያስወጣቸውም ከወጡም በኃላ ይህ ተአምራት በተለያየ መልክ ቢቀጥልም እስራኤል ግን እግዚአብሔርን አልሰማም:: መዝሙረ ዳዊት 77(78) ቁጥር  32 ላይ “ከዚህም ጋር  እንደገና በደሉ…

ኢተፈጥሮአዊ ፣ ተፈጥሮአዊ እና ልዕለ ተፈጥሮአዊ የአይነ ልቦና ድርጊት

ቅዱሳን አባቶች የተለያዩ የመንፈሳዊ ሕይወት ገጽታዎችን ሁሉ በየዘመናቱ አስተናግደዋል፡፡ እናም የአይነ ልቦና መታወር ርዕሰ ጉዳይ የሰውን ልጅ ህመም እና ፈውስ በተመለከተ በጣም አስፈላጊ ከሆኑት መካከል ስለሆነ እነርሱም ስለዚህ ረዕስ ብዙ ብለዋል። ቅዱስ ማርቆስ የአይነ ልቦናን ሁኔታ በሦስት መልኩ ያስቀምጠዋል እነርሱም ከተፈጥሮ ከፍ ያለ(ልዕለ ተፈጥሮአዊ) እና ከተፈጥሮ ጋር ተቃራኒ የሆነው(ኢተፈጥሮአዊ) እና ተፈጥሮአዊ ናቸው። አንድ ሰው የእግዚአብሔርን…

Something went wrong. Please refresh the page and/or try again.


Follow My Blog

Get new content delivered directly to your inbox.