በየቀኑ በእያንዳንዱ አፍታ እግዚአብሔርን ማየት ይፈልጋሉ?

እግዚአብሔርን ለማየት ከፈለግን መንገዱ ቀላል ነው ፡፡ 1 ኛ የቤተክርስቲያንን ምስጢራትን (ንስሀ እና ቁርባን) በሕይወታችን መተግበር፡፡ ምስጢር ብለን የምንጠራቸው አለምክንያት አይደለም፡፡ እነዚህ ምስጢሮች ወደ እራሱ ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሱንና የሚያዋህዱን ስለሆነ ነው፡፡ እግዚአብሔር ረቂቅ ስለ ሆ ነ በምክንያታዊነት እና በአእምሮ ሊታወቅ አይችልም። 2 ኛ ሰው ላይ መፍረድ አቁም ፡፡ የምትለው ትክክል ቢሆንም እንኳን በባልንጀራህ ላይ ያለውንContinue reading “በየቀኑ በእያንዳንዱ አፍታ እግዚአብሔርን ማየት ይፈልጋሉ?”

ቅድስናና ቅንነት በከብቶች በረት

በምስራቃዊው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በቅዱስነት የሚታወቀው ቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ እጅግ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ቅድስናን ተቀዳጅቷል፡፡ በዚህ ዘመን ብዙ በረከት የተሰጠው ትውልድ ከቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ ሕይወት ምን ይማራል? ወደ ቅድስና ላለመድረስ ምክንያት ብንዘረዝርም በዘመናት የኖሩት ቅዱሳን በፍርድ ቀን ይመሰክሩብናል፡፡ በተለይ ከቅዱስ ዮሐንስ ዘራሽያ የምንማረው አለመለገምን ነው፡፡ በማወቅም ባለማወቅም ዛሬ ብዙዎቻችን በአገራችን ላይ በቤተ ክርስቲያናችን ላይContinue reading “ቅድስናና ቅንነት በከብቶች በረት”

እንዴት እንኑር?

“ዓለምን እንዴት እናስተካክለዋለን?” ብለው አይጠየቁ በምትኩ ፣ “ክርስቲያኖች እንዴት መኖር አለባቸው?” ብለው ይጠይቁ ፡፡ በተረፈ ውጤቱን ለእግዚአብሔርና ለታሪክ ይተውት፡፡ እንዴት መኖር አለብን? በመጀመሪያ ፣ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ ዓለም እንደመጣችና እና የታሪክ ውጤት አስቀድሞ ስለተወሰነ መጨነቅ ያቁሙ። ሁለተኛ ፣ ሰዎችን እንደ በእግዚአብሔር አምሳያ የተፈጠሩ ስለሆነ ውደዱ እንጂ ሰዎችን ለማሻሻል አይሞክሩ፡፡ ሦስተኛContinue reading “እንዴት እንኑር?”

How should we live?

Do not ask, “How can we fix the world?” Instead, ask, “How should Christians live?” and give the outcome of history back to God. How should we live? First, live as though in the coming of Jesus Christ, the Kingdom of God has been inaugurated into the world and the outcome of history has alreadyContinue reading “How should we live?”

ራዕይና ተልእኮ መግለጫ ሰነድ Vision/Mission Statement

ይህ የራዕይ ሰነድ ለአጥቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ይሆናል በሚል በምሳሌነት የተዘጋጀ ነው ማንኛውም ተቋም የራዕይ ሰነድን ጸሎትን ተንተርሶ ከአስተዳዳሪዎችና ከአባላቱ ጋር በገልጽ በመነጋገርና በመመካከር ቢያዘጋጅ በልምድና በግብታዊነት ከመጓዝ ይድናል። ይህንን ለሚመለከቱ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው። ራዕይ (Vision) ምን ማለት ነው?የተለያየ መልስ ሊኖረው ይችላል እንዴትስ ይመጣል? እንዴትስ ይሰጣል?የራሱ የሆነ የተለያየ መልስ ይኖረዋል በአጭሩ ግን ራዕይContinue reading “ራዕይና ተልእኮ መግለጫ ሰነድ Vision/Mission Statement”

አባ ሊባኖስ “አባ መጣዕ” Abba Libanos of Mete’a

ይህ ብሎግ ለታላቁ አባት አባ ሊባኖስ መታሰቢያ ነው በየቦታው ጸበል በማፈለቅ የኢትዮጵያን ምድር እንደባረኩ ሁሉ በዚህ የሚጻፉት ሁሉ ወደ ሕይወት ምንጭ ወደ ሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያደርስ እንዲሆን የጻድቁን ምልጃ በመማለድ ነው አሜን ከዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ፔጅ ላይ የተወሰደ _ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ አባ ሊባኖስን “አባ መጣዕ” =>በሃገራችን እጅግ ዝነኛ ከሆኑ ቅዱሳን አንዱ አባ ሊባኖስContinue reading “አባ ሊባኖስ “አባ መጣዕ” Abba Libanos of Mete’a”