ለሞቱት ሰዎች ማዘን ወይስ?

አንድ ልጅ ሲወለድ ምን ኃጢአት እንደሚጠብቀው ስለማያውቅ ያለቅሳል፡፡ አንድ ሰው ሲሞት ግን ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ስለገባ ደስተኛ ነው፡፡ በዙሪያው ያሉት ሁሉ ግን በዚህ ምድር ላይ መቆየት ስላለባቸው ያለቅሳሉ፡፡ ለሞቱት ሰዎች እጅግ ማዘን አያስፈልግም ፣ በወንጌል ላይ ጌታ ቃል የገባውን የመኖሪያ ቤት እንዲሰጣቸው ወደ ጌታ መጸለይ ይሻላል፡፡ ሀዘን ሁሉንም ነገር ያጠፋል፡፡ ከጌታ የተቀበሉትን ሰላም ያጠፋል፡፡ በእረፍትContinue reading “ለሞቱት ሰዎች ማዘን ወይስ?”

ስምንቱ ክፉ ስሜቶች ወይም ሐሳቦች

ቅዱስ ካሲያን እንደሚለው ስምንት ክፉ ሐሳቦች አሉ። እነርሱም ከመጠን በላይ መብላት (ሆዳምነት) ፣ ወሲባዊ ብልሹነት (ብልግና) ፣ ከፍተኛ ስግብግብነት ፣ ኃይለኛ የመበሳጨት ስሜት (ቁጣ) ፣ ተስፋ መቁረጥ (ድብርት) ፣ ግድየለሽነት ፣ ለራስ ከፍ ያለ ግምት መስጠት (በራስ መተማመን)  እና ትዕቢት (ኩራት) ናቸው። ከስምንቱ ክፉ ስሜቶች ጋር የሚዛመዱት እነዚህ ስምንት ክፉ ሀሳቦች እንዴት ይድናሉ? 1. ከመጠንContinue reading “ስምንቱ ክፉ ስሜቶች ወይም ሐሳቦች”

ቅዱሳን አበው ስለ ሲኦል ምን አሉ?

ቅዱስ አባ እንጦንስ እግዚአብሔር ቸር ከስሜት ተጸዕኖ የተላቀቀ የማያዳላ ከጊዜ በኃላ የማይለወጥ ነው፡፡ እግዚአብሔር መልካም በሚያደርጉ ሰዎች ላይ የሚደሰት እና እሱን ለሚያከብሩ ምህረትን የሚያደርግ ፣ በአንፃሩ ደግሞ በክፉ መንገድ የሚሄዱና በኃጢያት በወደቁ ሰዎች ላይ ፊቱን የሚያዞር ከሆነ አንድ ሰው እንዴት እግዚአብሔር የማይለወጥ ምክንያታዊ እና የማያዳላ ነው ብሎ ሊያስብና ሊናገር ይችላል?  ለዚህ መልሱ እግዚአብሔር ደስ አይለውምContinue reading “ቅዱሳን አበው ስለ ሲኦል ምን አሉ?”

መንፈሳዊ ሕይወት

1. መንፈሳዊ ሕይወት ከዚህ ዓለም ፍላጎቶች እና ስሜቶች ሁሉ የሚልቅ ውስጣዊ ሰላምን የሚያመጣ ሕይወት ነው ፡፡ 2. በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ዋናው ነገር ልብዎ ሰላም እንዲሆን መጣር ነው ፡፡ 3. ጌታ ወደ በልባችን ያለውን ጥልቅ ሀሳብ ፣ ፍላጎት እና ምኞት ይመለከታል፡፡ 4. ምድራዊ እቅዶችን እና ፍላጎቶችን ከልባችን ውስጥ ማስወገድ አለብን ፣ ከዚያ በኋላ ከጌታ ጋር በመሆንContinue reading “መንፈሳዊ ሕይወት”

በቤት ውስጥ በየዕለቱ ሊደረጉ የሚችሉ በጎ መንፈሳዊ ልምምዶች (ከአበው ምክር)

አበው የክርስትና እምነት እና የአኗኗር ዘይቤ አስተማሪዎች እንደመሆናቸው መጠን ምእመናን የተማሩትን መሠረታዊ መንፈሳዊ ፅንሰ ሀሳቦችን በሕይወታቸው ውስጥ በተግባር ላይ ለማዋል በተከታታይ መለማመድ እንደሚያስፈልግ በሚገባ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ክርስቲያናዊ በጎ ምግባሮች (Virtues) እንደማንኛውም ነገር በየቀኑ ልምምድ ማድረግን የሚጠይቅና የሌሎችንም ድጋፍ የሚፈልግ ነው። ምእመናን ከቅዳሴ መገልገያ መጽሐፍት፣ ካህናቱ ከሚሰጥዋቸው ስብከቶች ፣ ወይንም በንስሀቸው ወቅት ከመንፈሳዊ አባቶች ከሚሰጣቸው ምክርContinue reading “በቤት ውስጥ በየዕለቱ ሊደረጉ የሚችሉ በጎ መንፈሳዊ ልምምዶች (ከአበው ምክር)”

የልብን የአትክልት ስፍራ ለማሳደግና ለመንከባከብ የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አበው ምክር እና በማስረጃ (እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦና ሕክምና ቴክኒኮች (ኮግኒቲቭ ቴራፒ)

በአረም የተዋጠን መስክ አትክልተኞቹ ምን እንደሚተከሉ መሬቱን እንዴት እንደሚሰሩ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ችግኞቻቸውን በመንከባከብ መስኩን ባማሩ አበባዎች የተሞላ ማድረግ ይቻላሉ። በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥም ፣ ኃጢአተኞች ኃጢያተኛ ሀሳቦችንና እፍኝቶች በንቃት ቢጠብቁና ቢከታተሉ የኃጢያት ልምምዶችንም በጾም በጸሎት በስግደት ቢያስወግዱና በንስሓ ሕይወት ውስጥ ቢመላለሱ ጥሩ መዓዛ ያላቸውን አበባዎችን (እሴቶችን) አዳብረው ወደ ቅድስና ሊደርሱ ይችላሉ።  በማስረጃ(እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦናContinue reading “የልብን የአትክልት ስፍራ ለማሳደግና ለመንከባከብ የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አበው ምክር እና በማስረጃ (እውቀት) ላይ የተመሠረተ የሥነ-ልቦና ሕክምና ቴክኒኮች (ኮግኒቲቭ ቴራፒ)”

ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2

Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? ክፍል 2 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።  የክርስቲያን አባቶች በሥነ-ጽሑፎቻቸው የመንፈሳዊው ጉዞ ግብ የሰውን ልጅ ወደ ሙሉ በሙሉ ወደ የተለየ ሕይወት መለወጥ እንደሆነ ይመሰክራሉ። ይህም ራስን ከፍ ማድረግን የገደለ እና በሌላ መልኩ ደግሞ ዳግም እንድንወለድ የሚያደርገን ነው። ኢጎአችንንስ እንግደል ሲባል ምን ማለት ነው? እንደገና የምንወለደውስ በምንContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 2”

ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 1

Ego (የተጋነነ እራስን ከፍ የማድረግ ስሜት) ምንድን ነው? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ።  አሜን።  የመጀመሪያውና ከመላእክት ሁሉ ከፍ ብሎ የተሾመው ሳጥናኤል (ሰይጣን) እይታውን ከእግዚአብሔር አንስቶ ትኩረቱን ወደራሱ ሲያዞር የመጀመሪያው እራስን ከፍ የማድረግ የዘር ፍሬን አስገኘ፡፡ መንፈሳዊ ዓይኖቹን ከቅድስት ሥላሴ እይታ ፣ ከጌታ እይታ አነሣ፡፡ ራሱንም ተመለከተና ስለራሱ ማሰብ ጀመረ፡፡ እርሱም ዙፋኔን በከፍተኛው ስፍራ አደርጋለሁContinue reading “ውስጣዊ ጠላታችን ማን ነው? ክፍል 1”

ጠላቶቻችሁን ውደዱ: ለምን?

እኔ ግን እላችኋለሁ ፣ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ ለሚያሳድዱአችሁ ጸልዩ፡፡ (ማቴዎስ 5: 44) ለምንድነው ይህንን ያዘዘው? ከጥላቻ ፣ ከመበሳጨት ፣ ቁጣ እና ቂም ፣ ነፃ ያወጣችሁ ዘንድ ፣ እንዲሁም ሁሉንም የሚወደውን የላቀ ስጦታ የሆነውን ለፍጹም ፍቅር ብቁ እንድትሆኑ ነው።  እግዚአብሔርን በመምሰል ሁሉንም ሰዎች እኩል መውደድ ካልተቻለ እንደዚህ ዓይነቱን ፍቅርን ማግኘት አትችሉም።  እግዚአብሔር ሰዎችን ሁሉContinue reading “ጠላቶቻችሁን ውደዱ: ለምን?”