ንስሐ ጸሎት ለኢትዮጵያ

መጋቢት 5 2015 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ ጸሎት የተዘጋጀው የሚከተሉትን ነጥቦች ተመርኩዞ ነው፦ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 11 እንግዲህ አምላክህን እግዚአብሔርን ውደድ፥ ሕጉንም ሥርዓቱንም ፍርዱንምትእዛዙንም ሁልጊዜ ጠብቅ። ኦሪት ዘፀዓት መዕራፍ 195 ፤ አሁንም ቃሌን በእውነት ብትሰሙ ኪዳኔንም ብትጠብቁ ምድር ሁሉ የእኔ ናትና ከአሕዛብሁሉ የተመረጠ ርስትትሆኑልኛላችሁ፤ ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 15፤ ብትወዱኝContinue reading “ንስሐ ጸሎት ለኢትዮጵያ”

በሰላም ለመኖር ራስን ማየት

በአንድ ወቅት እጅግ ልባምና መልካም ወታደር ነበር። አንድ ቀን በወታደራዊ አገልግሎቱ ወቅት በወታደር ካምፕ ውስጥ አገልግሎቱን ጨርሶ ለመሄድ የሚሰናዳ ወታደር በሐዘን ተውጦ ተቀምጦ አገኘው።  መልካሙም ወታደር ወደ እሱ ቀረበና ‹ምንድነው ችግሩ? ጊዜህን በሰላም በመፈፀም እንደማንኛውም ሰው ከመደሰት ይልቅ ራስህን በእጆችህ ላይ አድርገህ ለምን ታዝናለህ? እኔ አሁን ከቤቴ የመጣ ደብዳቤ  ደረሰኝ ፣ ‘የወታደሩ መልስ ነበር። ’Continue reading “በሰላም ለመኖር ራስን ማየት”

የክርስቶስ ጎን በመስቀል

በመስቀሉ ላይ ክርስቶስ ለሚያምኑና ወደ እርሱ ለሚመጡት ሁሉ ውሃና ደምን ለማውጣት ጎኑን በጦር ተወጋ:: ውሃው የኃጢአትን ርኩሰት ለማጠብ ደሙ ደግሞ የኃጢአትን ኃይል ለመከላከል። ኃጢአተኛው በውስጡ ጽድቁን ፣ ቅድስናውን እና ቤዛነቱን እንዲያገኝ የክርስቶስ ጎን በመስቀል ላይ የተከፈተበት ቀን ምነኛ የተባረከ ነው::

አቤቱ መልሰን ፊትህንም አብራ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሕዝቤ ሆይ ሕጌን አድምጡ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ:: መዝሙረ ዳዊት 77(78): 1 በዚህ መዝሙር ላይ ምንም እንኳን እግዚአብሔር እስራኤልን ከግብፅ ምድር የሚደንቁ ተአምራትን አድርጎ ቢያስወጣቸውም ከወጡም በኃላ ይህ ተአምራት በተለያየ መልክ ቢቀጥልም እስራኤል ግን እግዚአብሔርን አልሰማም:: መዝሙረ ዳዊት 77(78) ቁጥር  32 ላይ “ከዚህም ጋር  እንደገና በደሉContinue reading “አቤቱ መልሰን ፊትህንም አብራ”

ኢተፈጥሮአዊ ፣ ተፈጥሮአዊ እና ልዕለ ተፈጥሮአዊ የአይነ ልቦና ድርጊት

ቅዱሳን አባቶች የተለያዩ የመንፈሳዊ ሕይወት ገጽታዎችን ሁሉ በየዘመናቱ አስተናግደዋል፡፡ እናም የአይነ ልቦና መታወር ርዕሰ ጉዳይ የሰውን ልጅ ህመም እና ፈውስ በተመለከተ በጣም አስፈላጊ ከሆኑት መካከል ስለሆነ እነርሱም ስለዚህ ረዕስ ብዙ ብለዋል። ቅዱስ ማርቆስ የአይነ ልቦናን ሁኔታ በሦስት መልኩ ያስቀምጠዋል እነርሱም ከተፈጥሮ ከፍ ያለ(ልዕለ ተፈጥሮአዊ) እና ከተፈጥሮ ጋር ተቃራኒ የሆነው(ኢተፈጥሮአዊ) እና ተፈጥሮአዊ ናቸው። አንድ ሰው የእግዚአብሔርንContinue reading “ኢተፈጥሮአዊ ፣ ተፈጥሮአዊ እና ልዕለ ተፈጥሮአዊ የአይነ ልቦና ድርጊት”

ስለ ወያኔ መጨረሻና የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ በ2007 ዓ.ም. የተነገሩ ትንቢቶች

Originally posted on የዲያቆን ረዳ ውቤ መታሰቢያ ቤተ መጻሕፍት:
“ኤርትራም ወደ እናት ሀገሯ ትመለሳለች” ለአምላክ የቀረቡ ቅዱሳንና ንጹሃን ሰዎች ወደፊት ገና እነሱ ያልኖሩበት ዘመን ሁኔታ አስቀድመው የማወቅ ጸጋ ስለሚሰጣቸው ” እንዲህ ይሆናል: ይሄ ይመጣል ይሄ ይሄዳል ” እያሉ ይናገራሉ :: እነዚህ ቅዱሳን የሚናገሩት እውነት ትንቢት ሲባል እነሱ ተናጋሪዎቹ ደግሞ ነብያት ይባላሉ:: የሚመጣውም ትውልድ አንብቦ ወደፊት ለሚሆነው ነገር ይዘጋጅ ዘንድም የትንቢት መጽሐፍት…