በመስቀሉ ላይ ክርስቶስ ለሚያምኑና ወደ እርሱ ለሚመጡት ሁሉ ውሃና ደምን ለማውጣት ጎኑን በጦር ተወጋ:: ውሃው የኃጢአትን ርኩሰት ለማጠብ ደሙ ደግሞ የኃጢአትን ኃይል ለመከላከል።
ኃጢአተኛው በውስጡ ጽድቁን ፣ ቅድስናውን እና ቤዛነቱን እንዲያገኝ የክርስቶስ ጎን በመስቀል ላይ የተከፈተበት ቀን ምነኛ የተባረከ ነው::
Creative inspirational blog