ስለ ወያኔ መጨረሻና የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ በ2007 ዓ.ም. የተነገሩ ትንቢቶች

redawubelibrary's avatarየዲያቆን ረዳ ውቤ መታሰቢያ ቤተ መጻሕፍት

“ኤርትራም ወደ እናት ሀገሯ ትመለሳለች”

ለአምላክ የቀረቡ ቅዱሳንና ንጹሃን ሰዎች ወደፊት ገና እነሱ ያልኖሩበት ዘመን ሁኔታ አስቀድመው የማወቅ ጸጋ ስለሚሰጣቸው ” እንዲህ ይሆናል: ይሄ ይመጣል ይሄ ይሄዳል ” እያሉ ይናገራሉ :: እነዚህ ቅዱሳን የሚናገሩት እውነት ትንቢት ሲባል እነሱ ተናጋሪዎቹ ደግሞ ነብያት ይባላሉ:: የሚመጣውም ትውልድ አንብቦ ወደፊት ለሚሆነው ነገር ይዘጋጅ ዘንድም የትንቢት መጽሐፍት ይጽፋሉ:: ለምሳሌ በመጽሓፍ ቅዱስ ከትንቢተ ኢሳይያስ ጀምሮ ያሉት የትንቢት መጻሕፍቶች በሙሉ በየግዜው የሚከሰተውን ነገር አስቀድመው የሚናገሩ መጻሕፍት ናቸው::

በሀገራችንም በርካታ ቅዱሳን በሀገርም ላይ ሆነ በግለሰቦች ላይ ስለሚከሰት ጉዳይ : በርካታ ትንቢቶችን ተናግረዋል:: በተለይ በሀገር ዙርያ ትንቢት የተናገሩ ብዙ አባቶችን መጥቀስ ይቻላል:: የወሊሶው አባ ወልደ ትንሳኤ( በኋላ አቡነ ዴዎስቆሮስ) የታወቁ አጥማቂ ነበሩ:: አጋንንቱን እየገዘቱ ያናዝዙት ነበር:: እሳቸውም የሚናገሩት ትንቢት መሬት ወድቆ አያውቅም ነበር::የመቄቱ አባ አዳነ ካሳውም ይሄ ጸጋ የተሰጣቸው ልዩ አባት መሆናቸውን የሚያውቃቸው ያየና እሳቸውን የሚሉትን የሰማ ብቻ ነው::

እኔ በእድሜዬ ባህታዊ ገብረመስቀልን አስታውሳለሁ:: በ1980ዎቹ መጀመርያ ” ትልቁ ዘንዶ አራት ኪሎ ላይ ወደቀ:: የሱን ደም የነኩትም በሙሉ እፍረት ገጠማቸው”…

View original post 897 more words

Leave a comment